>

Horizon Web Tech

DIGITAL SOLUTION CENTER የዲጂታል መፍትሄዎች ማዕከል

Services

Front-End Development

የፊት-ለፊት ክፍል ልማት

Creating stunning, interactive user interfaces using React, Next.js, and modern CSS.

በReact እና ዘመናዊ የሲ.ኤስ.ኤስ ስልቶች ማራኪ የተጠቃሚ ገጾችን እንሰራለን።

Back-End Development

የጀርባ ክፍል ልማት

Robust server-side logic, API integration, and secure database management.

አስተማማኝ የጀርባ አሰራር፣ የኤ.ፒ.አይ ትስስር እና የዳታቤዝ አስተዳደር።

Full-Stack Solution

የተሟላ ሶፍትዌር ልማት

End-to-end web solutions combining seamless UI with powerful performance.

የፊት እና የጀርባ ክፍሎችን በማቀናጀት የተሟላ የዌብሳይት መፍትሄዎችን መስጠት።

Web Design

የድረ-ገጽ ዝግጅት

Modern and responsive websites for your business.

ለንግድዎ ዘመናዊ እና ምቹ ድረ-ገጾችን እናዘጋጃለን።

App Development

የመተግበሪያ ልማት

High-quality mobile applications for iOS and Android.

ለአንድሮይድ እና አይኦኤስ ጥራት ያላቸው መተግበሪያዎችን እንሰራለን።

Digital Marketing

ዲጂታል ማርኬቲንግ

Promote your brand with our expert marketing strategies.

በዘመናዊ የግብይት ስልቶች ምርትዎን እናስተዋውቃለን።

About us

Horizon Web Tech builds innovative digital systems helping businesses grow globally.

Our Mission

To empower businesses with reliable digital solutions.

Our Vision

To become a leading global technology partner.

Our Core Values

  • Innovation
  • Quality
  • Integrity
  • Customer Satisfaction

የተሰሩ ስራዎች (Projects)

በመጫን ላይ...

Get In Touch / ያግኙን

Let's build something great! / አብረን አስደናቂ ስራ እንስራ!

Ready to start your project? Click the button below to chat with us on WhatsApp.

ስራዎን ለመጀመር ዝግጁ ነዎት? ከታች ያለውን ቁልፍ በመጫን በዋትስአፕ ያግኙን።

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች (FAQ)

ስለ አገልግሎቶቻችን በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

ድረ-ገጹ በስልክ ላይ በደንብ ይሠራል (Responsive ነው)?

አዎ፣ የምሠራቸው ድረ-ገጾች በሙሉ "Responsive Design" ያላቸው ናቸው። ይህም ማለት በኮምፒውተር፣ በታብሌት እና በማንኛውም የስልክ ዓይነት ላይ ራሳቸውን አስተካክለው በግልጽ እንዲታዩ ተደርገው ነው የሚሰሩት።

ለዌብሳይቱ የሚያስፈልገውን ዶሜይን እና ሆስቲንግ ታመቻቻለህ?

አዎ፣ ተስማሚ የሆነ የድረ-ገጽ ስም (Domain) በመምረጥ እና አስተማማኝ በሆነ ሰርቨር (Hosting) ላይ በመጫን ድረ-ገጹ ለዓለም ክፍት እንዲሆን ሙሉ ዝግጅቱን እሠራለሁ።

አገልግሎቱን ለማግኘት ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?

እንደ ፕሮጀክቱ ስፋት ይለያያል፣ ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ ከ1-2 ሳምንታት ውስጥ እናጠናቅቃለን።

ክፍያ በምን መልክ ነው የምትቀበሉት?

በባንክ ዝውውር፣ በቴሌብር እና በሌሎች ዲጂታል የክፍያ አማራጮች መቀበል እንችላለን።

የሰራኸው ድረ-ገጽ ጎግል (Google) ላይ በቀላሉ ይገኛል?

አዎ፣ እያንዳንዱን ገጽ ስሠራ የ-SEO (Search Engine Optimization) መርሆችን ተከትዬ ነው። ይህም ድርጅትዎ ጎግል ላይ ሲፈለግ በቀዳሚነት እንዲወጣ ትልቅ እገዛ ያደርጋል።

ዌብሳይቱ ከተሠራ በኋላ ራሴ መረጃዎችን መቀየር እችላለሁ?

እንደ ፍላጎትህ ይወሰናል፤ በቀላሉ መረጃዎችን መቀየር የምትችልበት የቁጥጥር ገጽ (Admin Dashboard) አብሬ ልሠራልህ እችላለሁ። በተጨማሪም እንዴት መጠቀም እንደምትችል አጭር ስልጠና እሰጣለሁ።

ዝግጁ ነዎት? ፕሮጀክትዎን አብረን እንጀምር!

ለድርጅትዎ የሚመጥን ዘመናዊ እና ፈጣን ድረ-ገጽ ለመገንባት ዛሬውኑ ያግኙን። በነፃ እናማክራለን።